EthioSpot.com

Chat: Picture, breaking news, entertainment, politics, technology, sports, funny

Teddy Afro engaged with his new girlfriend የቴዲ አፍሮ የቀለበት ስነስርአት እና የዘመኑ የዘረኝነት ጣጣ photo weeding

Teddy Afro and his new girlfriend(wife): 2012 Engaged weeding kissing his baby blog and photos: Video coming soon...

በሳለፈነው ሳምንት እሁድ የቀለበት ስነርአቱ ያደረገው ወጣቱን ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁንን አስመልክቶ

በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እስከዛሬ ድረስ ማለዳ ተነስቶ እንደማያውቅ እና ከቀለበት ሰነ ስርአቱ ጀምሮ መነሳት እንደሚጀምር እና የማህበራው ኑሮውን በሰፊው እንደሚጀምር ገልጾአል ሆኖም ግን ከህብረተሰቡ የቀረቡ አንዳንድ ትችቶች የቀረቡ ሲሆን በአሁን ሰአት በከፍተኛ ደረጃ ተቀባይነት ያለውን እውቅናውን ለመግፈፍ የሚያደርጉት ጥረት እንደሆነ የተስተዋለ ስለመሆኑ ተገንዘበናል ::ይሀውም ባለፉት ሃያ አመታት ማንኛውም ሰው ዘሩን ሳይጠየቅ ጋብቻ ይፈጸም የነበረው የኢትዮጵያዊነት ባህርይ ዛሬ ተበርዞ እና ተከልሶ ይህ ከየትኛው ዘር የመጣ ነው እየተባለ የሚዘባበቱበት ጊዜ ላይ እንደንደርስ የገዢው መንግስት ትልቅ ተጽእኖ እና የአስተዳድራዊ አሉታዊ እና አወንታዊ ባህርያቶች እንደሆኑ ያመላክታሉ ።ይህም ሆኖ ማንኛውም ሰው አመጣጡን ሳይሆን ለትዳር ተስማሚነቱን እና ፍቅር በውስጡ ሰርጾ ሃያልነቱን ሲያስመሰክረው የወደፊት የህይወት ፍሬውን ለማግኘት ሲባል ይደረግ የነበረው የጋብቻ ስነ ስርአት ዛሬ ግን ዘር ተለይቶ ማንነት ተጠንቶ እና ምን አለው ተብሎ የሚገባበት አለም መፈጠሩን አንዳንድ ግለሰቦች የጠቆሙ ሲሆን

 

በአሁን ሰአት ለእረጂም ዘመናት የሴት ጓደኛውን ለመግለጽ ተቸግሮ የነበረው እና ባለማወቅ ብዙ አይነት የስም ማጥፋት ዘመቻ የተካሄደበት ቴዎድሮስ ካሳሁን (አፍሮ) ዛሬ ደግሞ ለምን ትግሬ አገባ በሚል የህብረተሰብ አስተያየት እና እሰጣ ገባ ከፍተኛውን የወሬ መናፈስ በሰሜን አሜሪካም ሆነ በኢትዮጵያ እየተዛመተ መምጣቱ የግለሰቦችን አለመብሰል እና ዘመን አመጣሽ የዘር ልዩነት በወያኔው መንግስት መፈጠሩ እንዲያባብሰው እና ህዝቡን በቁርሾ እንዲኖር ያደረገው መሆኑ ሲታወቅ በሌላም በኩል ደግሞ የገዢው መንግስት ቴዲ ካሳሁን (አፍሮ )ከህዝብ እይታ ርቆ እንዲወጣ የሚያደርጉት ቴክኒካዊ ስልት እንደሆነ እና ትዳሩንም ከጅምሩ ለማፍረስ እንዲሁም ህዝብ በዘር ምክንያት ጥላቻውን እንዲያተርፍ የሚያደርገው የገዥው መንግስት ወስጣዊ ደባ ወይንም ሴራ ነው ሲሉ አንዳንድ ሰዎች ገልጸዋል ። ይህንን ዜና እስካጠናቀርንበት ሰአት ድርስ ሙሉ ቀን በተለያዩ የሶሻል ኔትዎርኮች እና

የምስል ስራዎች በሚካተቱባቸው የቪዲዮ ምህዳር ውስጥ የተሰጡ አስተያየት ለመቃረም ሞክረን የነበረ ሲሆን ከማለዳ ታይምስ ጀምሮ እስከ ድሬ ቱዩብ የተሰጡትን በከፊል ለጥቆማ ብንገለጻቸው” ቴዲ አፍሮ ወያኔን ቀንደኛ መልእክተኛ እንጂ ዘፋኝ አይደለም አይነት መልእክት ያዘለ ሃሳብ ያቀረቡ ሰዎች ሲኖሩ በሌላም በኩል ደግሞ ለምን ጺላ ያገባል እንዴት ከትግራይ ይጋባል የሚሉ መስተጋብር ተፈጽመዋል እነዚህን አሳዛኝ እና ከአንድ ሰው የማይጠበቁ አስተያየቶችን ለመተቸት ብንሞክርም በመልካም ጎናቸው ደግሞ እንኳን ደስ ያለህ እኛንም ደስ ብሎናል የሚሉም አልታጡም በሌላም በኩል አምለሰት በአንቺ ቀናሁ ቴዲ አፍሮን ከልቤ አፈቅረው ነበር የሚሉ ኮረዳዎችም አልታጡም ! ሆኖም ይህንን አጠር ያለ ዜና መጣጥፍ ለማቅረብ የተገደድነው የህብረተሰባችን አመለካከት እንደ ግመል ሽንት ወደ ኋላ ከመሄድ ይልቅ እንደ ዘመኑ ስልጣኔ ወደፊት ቀድሞ በመገኘት ዘረኝነትን አጥፍቶ አንድነትን
አልምቶ በአንድ ጎዳና ለፍቅር ተገዢ ሆኖ “ፍቅር ያሸንፋል “በሚለው በቴዲ አፍሮ አባባል እጅ ለእጅ ተያይዞ መጓዙ ይመረጣል በአዲስ አበባችን ስልጣኔ በርክቶአል እየተባለ የሚወራውን አይነት ዲስኩር ከመደስኮር ይልቅ ስልጣኔ የአእምሮ ብልጽግናን ይበልጥ አንቱ የሚያሰኝ እድል ያሰጣል እና ከጠበበ የአመለካከት እና የጠበብተኘነት በሄር ወጥተን መኖር መቻል አለብን ይህ ካልሆነ ግን እኛው እራሳችን የወያኔ ኢህአዴግ የሃሳብ መልእክተኞች አድሃርያን ሆነን ልንገኝ እንችላለን እና ከዚህ ሁሉ ልንቆጠብ እና ዘረኝነታችንን ልንገታ ይገባል እንላለን ። የቴዎድሮስን አዳዲስ መረጃ ለማግኘት ለምትፈልጉ በሶሻል ኔት ዎር ማለትም በፌስ ቡክ ይህንን ሊንክ እየተጫናችሁ ትክክለኛውን ፌስ ቡክ ልታገኙት የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ ላይክ የሚለውን ተጫኑት በወደ ማህበሩ ያስገባዎታል እስከዛሬ በስሙ የተከፈቱት ሁሉ የሶሻል ኔትዎርክ በሙሉ የእርሱ እንዳልሆኑ በዚሁ አጋጣሚ እንጠቁማለን::

ማለዳ ታይምስ መልካም ትዳርን እንመኝላችኋለን

25618 People saw this post

Tags: 2012 teddy afro enaged pictures, find teddy afro photos, teddy afro and his new girlfriend, teddy afro engaged wife, teddy afro girlfriends 2012, teddy afro married his new girlfriend

Comment

You need to be a member of EthioSpot.com to add comments!

Join EthioSpot.com

Comment by gebreslassie on June 1, 2012 at 8:08am

yamral

Comment by Semanto on May 18, 2012 at 3:49pm

I belive, no matter what other people are saying they happy and compfertyable to each other. We ethiopians, almost all of us are the product of the natural proces of  mixture of tribes and communities through the centures. We all are happy to the end result, very beautiful, generous, very wel cultured and heroic peaople what we became to be.

 

Comment by add on May 18, 2012 at 12:09pm

ewenetim "FIKIR YASHENIAFL " 

Comment by dani on April 23, 2012 at 12:47am

i love u teddy. But, i have objection with some of woyane kadree or jelie!! b/se they were saying that he hate all tigree and even don't like to call z name "Tigree" but it is not things in such away, rather he found himself at the heart of their barren land. Sure!!! again they have starts to say that "he is better than all other"  the FATHER ( HIWUHAT) of racism in Ethiopia. I wish u all the best  teddy!!!

Comment by birehanu on April 23, 2012 at 12:05am

Ow Teddish u are realy telling us racism does not do a cost!

We are proud of u like the other days!!!

wish u all the best at your marriage season............Teddy, u need to know that it is not only yours

ceremony, rather it also belongs to all Ethiopians!!!

Comment by meles on April 20, 2012 at 8:25am

Father = Love + Fear
Mom = Love + Care
Brother = Love + Share
Sister = Love + Help
HUSBAND & WIFE = Love + Life
PRAYING = LOVE+FEAR+CARE+SHARE+HELP+LIFE
.
Pray everyday and you will be thankful to god for such a wonderful life.

  Wishing u all the best 4 u & ur Girlfriend  in ur life and We proud of u

Comment by yibe on April 20, 2012 at 5:24am

ya you are revenged seyfu f. we appreciate u !!!!!

Comment by Semanto on April 19, 2012 at 2:29pm

What an amazing surprise and a lovely coincidence. I was literally stayed sitted infront of my computer screen watching- for the very first time Teddy's new album. I loved all what I heard. It's sweet to listen, heart soothing and warming at the same time. I found some of the lyrics very daring for the words can be easly interprated in different ways depending who wants what and how to understand it.

Having saying that, I wish our brother entertainer, enlighter all the best with his new life. After all is his and only his and his echongas life.

Comment by mikyas on April 19, 2012 at 5:25am

i will marry any girl that i think good for me i don't care what..where..how ..when...where she came from????

Comment by MILLION on April 19, 2012 at 3:17am

Teddy is not a gov't official he doesn't do what people expect him to do. He does what HE wants and Marries who ever he wants that wants him back.

What's hot on EthioSpot

  • Add Photos
  • View All

Videos

  • Add Videos
  • View All

Whats new?

Henok updated their profile
35 minutes ago
heidiwilkins94 posted a conversion

Best Brain Booster Supplements

The surface where they get integrated and one of the amazing thing is that he says not only for one…See More
3 hours ago
ghf updated their profile
3 hours ago
Boos posted a conversion

Black Label No I love this big man

Between the sets this way you draw blood into the area that you want to work on your chest your…See More
5 hours ago
soe posted a conversion

Just momentarily but there was confusion

Just momentarily but there was confusion and well that was easily fixed by setting up slalom course…See More
6 hours ago
jordan commented on jordan's album

Ethio spot

"Ethiospot .com"
7 hours ago
zemedey and 蘇 Liyu Stotaye♥ are now friends
16 hours ago
nissan makonen left a comment for jil
"   Nothing is fundamentally wrong  or bad To be a violent person does not mean…"
19 hours ago
Mtoto replied to kitcho desta's discussion 'Islam and the present day situation in the orld.'
"Quran contradicts itself. In one part it says Christians and Jews don't have anything to worry…"
23 hours ago
Mtoto replied to kitcho desta's discussion 'Islam and the present day situation in the orld.'
"Everything is down here except justice, eh? The wicked is in heaven and the innocent is in…"
23 hours ago
Mtoto replied to kitcho desta's discussion 'Islam and the present day situation in the orld.'
"I thought this forum was about the PRESENT time."
23 hours ago
Mtoto replied to kitcho desta's discussion 'Islam and the present day situation in the orld.'
"Somali"
23 hours ago

© 2015    

Badges  |  Report an Issue | Advertise  |  Terms of Service

Free Ethiopian Social Network Online